ታኅሣሥ 12፣ 2018 የቀድሞው ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ በሕገወጥ የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት ወንጀል የ7 ዓመት ከ2 ወር እስር ተፈረደባቸው የቀድሞ የሠላም ሚኒስትር ዴኤታ እና የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት (ጨፌ ኦሮሚያ) አባል የነበሩት አቶ ታዬ ደንደአ፣ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሕገ መንግሥት እና በሕገ መንግሥት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ችሎት በዛሬው ዕለት የቅጣት ውሳኔ...