ኅዳር 18፣ 2018 ማርበርግ ቫይረስ፡ የሟቾች ቁጥር ስምንት ደረሰ አዲስ አበባ – የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው የ24 ሰዓት ዕለታዊ ሪፖርት መሠረት፣ በሀገሪቱ ተከስቶ በሚገኘው የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የ1 ሰው ሕይወት ማለፉ ተረጋግጧል። ይህ አሳዛኝ ክስተት ወረርሽኙ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ...