ታኅሣሥ 17፣ 2018 በዓለም አቀፍ የገበያ መድረክ የአንድ ወቄት የወርቅ ዋጋ 4,561.4 ዶላር በመድረስ የምንግዜም ከፍተኛውን የታሪክ የዋጋ ደረጃ ዛሬ ዓርብ ዕለት አስመዘገበ በዓለም አቀፍ የብረታ ብረት መገበያያ ገበያ የወርቅ ዋጋ ታይቶ የማይታወቅ ጭማሪ በማሳየት አዲስ የታሪክ ማይል ድንጋይ አስመዘገበ። በኒውዮርክ የንግድ ማዕከል የካቲት ወር ላይ ለሚረከቡ የወርቅ ውሎች (Gold Futures) የቀረበው ዋጋ በአንድ ወቄት (...