መጋቢት 3፣ 2018 ሚስጥረሥላሴ ታምራት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀረቡ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዋና ጸሐፊ ሚስጥረሥላሴ ታምራት፣ በመጪው ሀገራዊ ምርጫ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበርን ለመወዳደር ዕጩ ሆነው መቅረባቸው ተረጋገጠ።