መጋቢት 3፣ 2018 እስራኤል በሶማሊላንድ ሚስጥራዊ የጦር ሰፈር ለመገንባት ማቀዷ ተሰማ እስራኤል የየመኑን ሁቲዎች ለመምታትና የስለላ መረጃዎችን ለመሰብሰብ በሶማሊላንድ የጦር ሰፈር ለመገንባት እያጠናች መሆኑን ብሉምበርግ እና ሚድል ኢስት አይ ዘገቡ። ባለፈው ሰኔ ወር የእስራኤል የደህንነት ባለስልጣናት በኤደን ባህረ ሰላ...