መዝናኛ
መነሻ
መዝናኛ
ታኅሣሥ 6፣ 2018
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በአገር ውስጥ ፈቃድ ተሰጥቷቸው ሲሰሩ የቆዩ የሁሉም የስፖርት ውድድር ውርርድ (Betting) ድርጅቶች የሥራ ፈቃድ ከዛሬ ታኅሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሙሉ በሙሉ መሠረዙን ይፋ አደረገ።