ኅዳር 19፣ 2018 ኤርትራ የኢትዮጵያን 'የራስን የባሕር በር ማግኘት' የሚለውን ጥያቄ በብርቱ ተቃወመች የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያ ገዥ ብልጽግና ፓርቲ የሚያራምደው "የራስን የባሕር በር ማግኘት" የሚለው አጀንዳ አደገኛና የጎረቤት ሀገራትን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ የሚጥል ነው ሲሉ ጠንካራ ውግዘት ሰንዝረዋል። ሚኒስትሩ ይህ...