ታኅሣሥ 19፣ 2018 የኢትዮጲያ ፖሊስ 103 ኤርትራዊያን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ ኤርትራውያኑ በቁጥጥር ሥር የዋሉት በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ለመውጣት ሲሞክሩ ነው ተብሏል።