ጥር 12፣ 2018 የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጉምሩክ አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅን አጸደቀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 52ኛ መደበኛ ስብሰባ በሥራ ላይ ያለውን የጉምሩክ አዋጅ እንደገና ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ ወስኗል።