ጥር 13፣ 2018 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘጠኝ 787-9 አውሮፕላኖችን ገዛ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዘጠኝ ቦይንግ 787-9 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ከቦይንግ ኩባንያ መግዛቱን ይፋ አድርጓል፡፡