የኢትዮጵያ አየር መንገድ የገዛቸው እጅግ ዘመናዊ የቦይንግ አውሮፕላኖችን ከአውሮፓውያኑ 2031 እስከ 2033 ባሉት ሦስት ዓመታት የሚረከብ ይሆናል፡፡
አየር መንገዱ አዲስ የገዛቸው ዘመናዊ የቦይንግ አውሮፕላኖች አፍሪካን እርስ በእርስና ከዓለም የማገኛነት ርዕዩን ለማሳካት የሚያግዝለት ነው።
በተጨማሪም አንጋፋነቱን በማጠናከር ዓለም አቀፍ ተደራሽቱን ለማሳደግ እንደሚያግዘው አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዘጠኝ ቦይንግ 787-9 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ከቦይንግ ኩባንያ መግዛቱን ይፋ አድርጓል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የገዛቸው እጅግ ዘመናዊ የቦይንግ አውሮፕላኖችን ከአውሮፓውያኑ 2031 እስከ 2033 ባሉት ሦስት ዓመታት የሚረከብ ይሆናል፡፡
አየር መንገዱ አዲስ የገዛቸው ዘመናዊ የቦይንግ አውሮፕላኖች አፍሪካን እርስ በእርስና ከዓለም የማገኛነት ርዕዩን ለማሳካት የሚያግዝለት ነው።
በተጨማሪም አንጋፋነቱን በማጠናከር ዓለም አቀፍ ተደራሽቱን ለማሳደግ እንደሚያግዘው አስታውቋል፡፡
ለማንበብ ወደ ላይ ይግፉ