ጥር 13፣ 2018 የኡጋንዳው ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ በምርጫ ዋነኛ ተፎካካሪ የነበረውን ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ እጁን እንዲሰጥ አስጠነቀቁ። የኡጋንዳው ጦር ኃይሎች አዛዥ ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ በምርጫ ዋነኛ ተፎካካሪ የነበረውን የተቃዋሚ ፓርቲ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ እጁን እንዲሰጥ አስጠነቀቁ።