❌ Cancel Process
የአንድ በርሜል ነዳጅ ዋጋ 200 ዶላር ሊገባ ስለሚችል ተዘጋጁ !" የኢራን ወታደራዊ አመራር
ኢራን በ ' ሆርሙዝ ሰርጥ ' በሦስት የንግድ መርከቦች (በታይላንድ ፣ በጃፓን ፣ በማርሻል አይላንድ ባንዲራ በሚንቀሳቀሱ) ላይ ጥቃት መፈጸሟን አረጋግጣለች።
የአንድ በርሜል ነዳጅ ዋጋ 200 ዶላር ሊገባ ስለሚችል ተዘጋጁ !" የኢራን ወታደራዊ አመራር
መጋቢት 3፣ 2018
|
የተሻሻለው:
መጋቢት 3፣ 2018 - 5:32
የዕለቱ
አበይት ዜናዎች
ታይቷል
ታይቷል
ታይቷል
ታይቷል
ታይቷል
ታይቷል
ታይቷል
ታይቷል
ታይቷል
ታይቷል
ታይቷል
ታይቷል
ለመዝጋት ወደ ታች ይሳቡ
×
❮
❯
የዕለቱ
አበይት ዜናዎች
ለማንበብ ወደ ላይ ይግፉ
አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት አባልነቷ በይፋ መውጣቷን አስታወቀች
- ✦ አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) አባልነት መውጣቷን በይፋ አረጋግጣለች።
- ✦ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖም ውሳኔው እንዲታይና ዓለም አቀፍ ትብብሩ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።
- ✦ እርምጃው በዓለም አቀፍ የወረርሽኝ መከላከያ ስራዎች ላይ ስጋት የፈጠረ ቢሆንም፣ ዋሽንግተን ግን ድጋፏን በሌሎች አማራጮች እንደምትቀጥል አስታውቃለች።
ታሪካዊው ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ተሸጠ።
- ✦ በአቶ ጀማል አህመድ የሚመራው ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ የልዑል መኮንን ወራሾች ንብረት የነበረውን ታሪካዊውን ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን በይፋ ተረክቧል። ይህም ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የቆየውን የሆቴሉን ታሪክ ወደ አዲስ የግል የንግድ ምዕራፍ አሸጋግሮታል።
- ✦ ግዢው ሆቴሉን ወደ ዓለም አቀፍ ደረጃ ለማድረስ የሚያስችል ሰፊ የጥገናና የእድሳት ስራን ያካትታል። ሚድሮክ የሆቴሉን ጥንታዊና ታሪካዊ ይዘት ሳይቀይር፣ ከአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ጋር በሚጣጣም መልኩ ለማዘመን አቅዷል።
- ✦ ይህ የባለቤትነት ሽግግር በከተማዋ መካከለኛ የንግድ ቀጠና ውስጥ ለሚገኘው የሆቴል ኢንዱስትሪ ትልቅ መነቃቃትን ይፈጥራል። ሚድሮክ በዘርፉ ያለውን ልምድ በመጠቀም ከፍተኛ የቱሪስት ፍሰት እንዲኖርና አዳዲስ የስራ እድሎች እንዲፈጠሩ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
የዲፕሎማሲ ሽሚያ በአፍሪካ ቀንድ፡ የፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ የሰላም ፍለጋ ጉዞ ወደ አዲስ አበባ።
- ✦ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በአዲስ አበባ የሚያደርጉት ጉብኝት፣ በሶማሊያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ቅራኔ ለመፍታት ኢትዮጵያ እያደረገችው ያለውን የሽምግልና ሚና ያሳያል።
- ✦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያ ከአቡ ዳቢ ጋር ያላትን ጥብቅ ግንኙነት በመጠቀም፣ አዲስ አበባን የአፍሪካ ቀንድ የዲፕሎማሲ ማዕከል ለማድረግና ቀጣናዊ ውጥረቶችን ለመቀነስ እየሰሩ ይገኛሉ።
- ✦ የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት በዓል መከበር ለውይይቱ መነሻ ቢሆንም፣ በዋናነት የአልሸባብን ስጋት በጋራ ለመከላከልና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በሶማሊያ ኢንቨስት የምታደርግበትን ሁኔታ ማመቻቸት ላይ ትኩረት ተደርጓል።
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በታላላቅ ዝግጅቶች ሊያከብር ነው።
- ✦ የኢትዮጵያ አየር ኃይል "የነፃነትና የአንድነት ምልክት" በሚል መሪ ቃል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ከነገ ጥር 15 እስከ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በደማቅ ሁኔታ ያከብራል።
- ✦ ታላላቅ ሀገራት የሚሳተፉበትና "የጥቁር አንበሳ" የተሰኘው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የአየር ላይ ትርዒት ለዕይታ ይቀርባል።
- ✦ የበዓሉ አካል የሆኑ የአቪዬሽን ኤክስፖ እና በመላው አፍሪካ የሚገኙ የአየር ኃይል አዛዦች የሚሳተፉበት "የአፍሪካ አየር ኃይሎች ፎረም" ይካሄዳል።
የኢትዮጵያ ልዑክ በ2026 የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም በዳቮስ ያደረገው ተሳትፎ።
- ✦ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን (AI) ለመጠቀምና አገልግሎቱን ለገጠር ነዋሪዎች ተደራሽ ለማድረግ ያላትን እቅድ አቶ አህመድ ሽዴ አብራርተዋል።
- ✦ መንግስት የዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ቀውሶችን ለመቋቋም እየወሰዳቸው ያሉ መዋቅራዊ የፖሊሲ እርምጃዎች ለዓለም አቀፍ ባለሀብቶች ቀርበዋል።
- ✦ በጤና ፋይናንስ እና በቴክኖሎጂ ድጋፍ ዙሪያ ከቢል ኤንድ ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ጋር የሁለትዮሽ ምክክር ተካሂዷል።
'ናይል ለኔ ግብፅ ነው' የፕሬዝዳንት ትራምፕ አነጋጋሪ የህዳሴ ግድብ መግለጫ።
- ✦ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "የህዳሴ ግድብን ፋይናንስ ያደረግነው እኛው ነን" በማለት ከሀቅ የራቀ ንግግር ማድረጋቸው በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀስቅሷል።
- ✦ ፕሬዝዳንቱ "ናይል ሲባል የማውቀው ግብፅን ነው" በማለት ለግብፅ ያላቸውን ወገንተኝነት ያሳዩ ሲሆን፣ ይህም የኢትዮጵያን ሉዓላዊ የውሃ የመጠቀም መብት ችላ ያለ መሆኑ ተገልጿል።
- ✦ የትራምፕ መግለጫ ትላንት ግብፅ ካቀረበችው "ኢትዮጵያ ካሳ መክፈል አለባት" ከሚለው ጥያቄ ጋር ተያይዞ፣ በኢትዮጵያ ላይ እየተሰነዘረ ያለውን ዓለም አቀፍ ጫና ሊያበረታታው እንደሚችል ተሰግቷል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘጠኝ 787-9 አውሮፕላኖችን ገዛ።
- ✦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የገዛቸው እጅግ ዘመናዊ የቦይንግ አውሮፕላኖችን ከአውሮፓውያኑ 2031 እስከ 2033 ባሉት ሦስት ዓመታት የሚረከብ ይሆናል፡፡
- ✦ አየር መንገዱ አዲስ የገዛቸው ዘመናዊ የቦይንግ አውሮፕላኖች አፍሪካን እርስ በእርስና ከዓለም የማገኛነት ርዕዩን ለማሳካት የሚያግዝለት ነው።
- ✦ በተጨማሪም አንጋፋነቱን በማጠናከር ዓለም አቀፍ ተደራሽቱን ለማሳደግ እንደሚያግዘው አስታውቋል፡፡
የኡጋንዳው ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ በምርጫ ዋነኛ ተፎካካሪ የነበረውን ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ እጁን እንዲሰጥ አስጠነቀቁ።
- ✦ የኡጋንዳው ጦር ኃይሎች አዛዥ ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ በምርጫ ዋነኛ ተፎካካሪ የነበረውን የተቃዋሚ ፓርቲ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ እጁን እንዲሰጥ አስጠነቀቁ።
- ✦ እስከ 85 ዓመታቸው ስልጣን ላይ መቀመጥ የሚያስችላቸውን ምርጫ እንዳሸነፉ የተነገረላቸው የ81 ዓመቱ አዛውንት ሙሴቬኒ ዋነኛ ተፎካካሪያቸው የነበረው የቀድሞ ሙዚቀኛና ፖለቲከኛ ቦቢ ዋይን ነበር።
- ✦ ዋይን በምርጫው በከፍተኛ የድምጽ ብልጫ በሙሴቬኒ ተበልጦ ሁለተኛ መሆኑ ከመገለጹ በፊት ምርጫው መጭበርበሩን የሚገልጹ ተደጋጋሚ መግለጫዎችን በማውጣት ሕዝቡን ለሰላማዊ ተቃውሞ ጠርቷል።
የግብፁ ሚኒስትር 'ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለግብፅና ለሱዳን ካሳ መክፈል አለበት' አሉ።
- ✦ የግብፅ የውሃ ሀብትና መስኖ ሚኒስትር ሀኒ ስዊለም፣ በአንድ ወገን እርምጃ የኢትዮጵያውን የሚያህል ግድብ በናይል ወንዝ ላይ ተገንብቶ አያውቅም ብለዋል፡፡
- ✦ በግድቡ ምክንያት 55 ቢሊዮን ሜትር ኩብ የነበረው የግብፅ የውሃ ድርሻ 38 ቢሊዮን ሜትር ኩብ ቀንሶ 17 ቢሊዮን ሜትር ኩብ መግባቱን በመጥቀስ፣ የሀገራቸውን ጉዳት ለግብፅ ሴኔት አስረድተዋል።
- ✦ የግብፅ የውሃ ድርሻ 55.5 ቢሊዮን ሜትር ኩብ ሀገሪቱ የውሃ ድርሻ ወደ 88.5 ቢሊዮን ሜትር ኩብ ማሻቀቡንም ገልፀዋል፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጉምሩክ አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅን አጸደቀ።
- ✦ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 52ኛ መደበኛ ስብሰባ በሥራ ላይ ያለውን የጉምሩክ አዋጅ እንደገና ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ ወስኗል።
- ✦ ይህ የማሻሻያ አዋጅ በዋናነት በሀገሪቱ እያደገ የመጣውን የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ለመደገፍና ሕጋዊ የንግድ እንቅስቃሴን ለማሳለጥ ታቅዶ የተዘጋጀ ነው።
በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተካሄደው 3ኛው ዙር "የአእላፋት ዝማሬ" በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ።
- ✦ 3ኛው ዙር "የአዕላፋት ዝማሬ" መርሐግብር በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በሰላም መጠናቀቁ ተገለጠ።
- ✦ በዕለቱ እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ በመስቀል አደባባይ ተገኝቷል።
- ✦ የአእላፋት ዝማሬ ካለፉት ዓመታት በበለጠ የምዕመናን ተሳትፎ የታየበትና በአዲስ አበባ ታሪክ ልዩ ከሚባሉ መንፈሳዊ አደባባይ ስብሰባዎች አንዱ ሆኖ ተመዝግቧል።
የአሜሪካ ኃይሎች በካራካስ ላይ በሰነዘሩት ድንገተኛ ጥቃት ኒኮላስ ማዱሮ በቁጥጥር ስር ዋሉ
- ✦ የአሜሪካ ጦር የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮን እና ቀዳማዊት እመቤት ሲሊያ ፍሎሬስን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ።
- ✦ ዓይናቸው ተሸፍኖና የስፖርት ልብስ ለብሰው ይታያሉ። በፎቶው ግርጌም "ኒኮላስ ማዱሮ በዩኤስኤስ አይዎ ጂማ (USS Iwo Jima) መርከብ ላይ" የሚል ጽሁፍ አስፍረዋል።
- ✦ በቅርቡ በአሜሪካ መሬትና በአሜሪካ ፍርድ ቤቶች የአሜሪካን የፍትህ ቁጣ ይጋፈጣሉ" ሲሉ ቦንዲ በይፋዊ መግለጫቸው ተናግረዋል።
ተዛማጅ ልጥፎች
ዓለማችን የመጀመሪያውን ስክሪን አልባ ላፕቶፕ (Spacetop G1) አስተዋወቀች
ታኅሣሥ 19፣ 2018
የጂሜል ተጠቃሚዎች የቆዩ መጠሪያ ስሞቻቸውን ሊቀይሩ ነው
ታኅሣሥ 18፣ 2018
ግብጽ፣ ሶማልያ፣ ቱርክ እና ጅቡቲ የእስራኤልን ውሳኔ ተቃወሙ።
ታኅሣሥ 18፣ 2018
በቀጣይ እነዚህን ያንብቡ
በስርቆት ምክንያት በሐዋሳ ከተማ በከፊል የኃይል አቅርቦት ተቋረጠ
መጋቢት 3፣ 2018
ሚስጥረሥላሴ ታምራት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀረቡ
መጋቢት 3፣ 2018
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለሥራ ጉብኝት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ገቡ
መጋቢት 3፣ 2018
Your experience on this site will be improved by allowing cookies.