Jan 22, 2026 የኢትዮጵያ ልዑክ በ2026 የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም በዳቮስ ያደረገው ተሳትፎ። በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በስዊዘርላንድ ዳቮስ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም (WEF) ላይ ተሳትፎውን ቀጥሏል። የልዑኩ እንቅስቃሴ በዋናነት በጤና ፋይናንስ፣ በዲጂታል መሰረተ ልማት እና በሀገሪቱ የኢኮኖሚ...