Jan 23, 2026
የአሜሪካ መንግስት ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ጋር የነበረውን ግንኙነት በይፋ ማቋረጡንና ከአባልነት መውጣቱን አስታወቀ። ይህ ውሳኔ በዓለም አቀፍ የጤና ትብብር እና በድርጅቱ የፋይናንስ አቅም ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ስጋቶች እየተገለጹ...