Jan 3, 2026 የአሜሪካ ኃይሎች በካራካስ ላይ በሰነዘሩት ድንገተኛ ጥቃት ኒኮላስ ማዱሮ በቁጥጥር ስር ዋሉ ዛሬ ጥር 3 ቀን 2026 እአአ ማለዳ ላይ የአሜሪካ ጦር በቬንዙዌላ ላይ በፈጸመው ሰፊና ታሪካዊ ወታደራዊ ዘመቻ፣ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮን እና ቀዳማዊት እመቤት ሲሊያ ፍሎሬስን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ።