Mar 12, 2026 እስራኤል በሶማሊላንድ ሚስጥራዊ የጦር ሰፈር ለመገንባት ማቀዷ ተሰማ እስራኤል የየመኑን ሁቲዎች ለመምታትና የስለላ መረጃዎችን ለመሰብሰብ በሶማሊላንድ የጦር ሰፈር ለመገንባት እያጠናች መሆኑን ብሉምበርግ እና ሚድል ኢስት አይ ዘገቡ። ባለፈው ሰኔ ወር የእስራኤል የደህንነት ባለስልጣናት በኤደን ባህረ ሰላ...