Jan 21, 2026 'ናይል ለኔ ግብፅ ነው' የፕሬዝዳንት ትራምፕ አነጋጋሪ የህዳሴ ግድብ መግለጫ። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በስልጣን ቆይታቸው የመጀመሪያ ዓመት ማጠቃለያ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ (GERD) ያነሷቸው ነጥቦች ከፍተኛ ትኩረትን ስበዋል።