Jan 20, 2026 የግብፁ ሚኒስትር 'ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለግብፅና ለሱዳን ካሳ መክፈል አለበት' አሉ። የግብፅ የውሃ ሀብትና መስኖ ሚኒስትር ሀኒ ስዊለም፣ በአንድ ወገን እርምጃ የኢትዮጵያውን የሚያህል ግድብ በናይል ወንዝ ላይ ተገንብቶ አያውቅም ብለዋል፡፡