Science & Technology
Home
Science & Technology
Dec 28, 2025
የቴክኖሎጂው ዓለም በየቀኑ አዳዲስ ፈጠራዎችን እያስተናገደ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ሳይትፉል የተሰኘው ኩባንያ "Spacetop G1" የተሰኘውን እና ምንም ዓይነት አካላዊ ስክሪን የሌለውን ላፕቶፕ ለገበያ ማቅረቡን አስታውቋል።